Logo
News Photo

ያብስራ ወንደሰን በሴቶች ወርልድ ቴኳንዶ የብር ሜዳሊያ ለድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ አስገኘች

ዛሬ በተደረጉ የከፍተኛ /ርት ተቋማት የስፖርት ፌስቲቫል ውድድሮች የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ 2 ተወዳዳሪዎች የተወከለ ሲሆን በሴቶች ወርልድ ቴኳንዶ ውድድር ያብስራ ወንዶሰን 53 ኪሎግራም የብር ሜዳሊያ ለዩኒቨርሲቲያችን አስገኝታለች።

በሩጫ ዩኒቨርስቲያችንን የወከሉ አትሌቶች በዛሬው ዕለት በተደረገው የውድድር መርሐ-ግብሮች ላይ ጥሩ ፋክክር በማድረግ የሚከተሉትን ደረጃ በመያዝ ምድባቸውን አጠናቀዋል።

#100 ሜትር ሴት__________አለምነሽ አዱኛ 4

#100 ሜትር ወንድ_________አያና ተመስገ 4

__________ንጉሴ ካሳ 7

#1500 ሩጫ ____________እስክንድር ዳኔል 7

_____________እስጢፋኖስ በቀለ (ሁሉንም ዙሮች ከፍተኛ ትንቅንቅ

በማድረግ የመጨረሻ ዙር ላይ አቋርጧል)

ይህ በእንዲህ እንዳለ በቀጣይ ቀኖች የሚኖሩን ውድድሮች የሚከተሉት ናቸው።

#4×100 እና 4×400 የዱላ ቅብብል

#200 በወንዶች እና በሴቶች እና

800 በወንዶች ናቸው።  

            

መልካም ዕድል ለስፓርት ልኡካን ብድናችን!!

                                                                                                                                     

Share This News

Comment