Logo
News Photo

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!

የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከመምህራኖቹ ጋር በመተባበር ያበለፀጋቸው አራት ሶፍትዌሮችን ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ስራ  የምዝገባ የምስክር ወረቀት   መጋቢት 09 ቀን 2017 ዓ.ም አገኘ፡፡

Share This News

Comment