Logo
News Photo

የሐዘን መግለጫ

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2013 / ጀምሮ የፊዚክስ መምህር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት / ቶሌራ አዱኛ ባጋጠማቸው ድንገተኛ አደጋ ግንቦት 15 2017/ ህይወታቸው አልፏል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት በመምህሩ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለመምህሩ ቤተሰብ፣ ለስራ ባልደረቦች እና ለመላው የዩንቨርሲቲው ማህበረሰብ መፅናናትን ይመኛል።

Share This News

Comment