Logo
News Photo

ሴት የዩኒቨርሲቲ አመራሮችን ያሳተፈ ሀግራዊ ኮንፍረንስ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። በኮንፍረንሱ የሴት አመራሮችን ህብረት ለመመስረት የሚስችል ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል

ሴት የዩኒቨርሲቲ አመራሮችን ያሳተፈው ሀገራዊ የውይይት መድረክ ለሁለት ቀናት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ ቆይቶ ፍፃሜውን አግኝቷል። መድረኩ ሴት አመራሮችን በማበረታታት፣ የሚገጥሟቸውን የስራ ላይ ጫናዎች ተቋቁሞ ስኬትን ስለማስመዝገብ፣ የሴት አመራሮች ህብረት/መደጋገፍ ስለሚኖረው ሀገራዊ ፋይዳ፣ እራስን ማስተዋወቅ፣ መልካም ተመኩሮዎች ማጋራት ስለሚኖረው ጥቅም እና መሰል ጉዳዮች በጥናት የተደገፈ ውይይት ተደርጎባቸዋል።

Share This News

Comment