Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች (2ኛ ዓመት አና ከዚያ በላይ) ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት ጀምረዋል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ለመቀበል አና የመማር ማስተማር ስራን ለማስጀመር በቂ ዝግጅት ማድረጉ ተመላክቷል። ተማሪዎች ዛሬ አና ነገ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ሲሆን መስከረም 12 አና 13 ምዝገባ በማድረግ ትምህርታቸውን የሚጀምሩ ይሆናል።

Share This News

Comment