Logo
News Photo

ማስታወቂያ ለ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች

በ2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ጥቅምት 15 እና 16/2018 ዓ.ም  መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ለምዝገባ ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

*የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣

*ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣

*ስምንት 3X4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ 

*ከአከባቢው አየር ሁኔታ ጋር አብሮ የሚሄድ የለሊት ልብስ ፣ አንሶላ፣ *የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

*የብሔራዊ መታወቂያ/ፋይዳ (National ID) 

Share This News

Comment