Logo
News Photo

የሐዘን መግለጫ

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2 ዓመት የአካውንቲንግ /ርት ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ አናንያ እሸቱ አበጋዝ ባጋጠመው ድንገተኛ የጤና እክል ምክንያት ህዳር 9 2018 / ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ አናንያ እሸቱ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለተማሪው ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ እና ጓደኞች መፅናናት ይመኛል።

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

Share This News

Comment