Logo
News Photo

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር የገናን በዓል ከተማሪዎች ጋር አሳልፏል

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም እንዲሁም ምክትል ፕሬዝዳንቶች በዓሉን ከተማሪዎች ጋር ማዕድ በመጋራት አሳልፈዋል። ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ በዚሁ ወቅት ለሁሉም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን በዓሉ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።


Share This News

Comment