Logo

Event Start Date

May 12, 2026

Event End Date

May 12, 2026

Address

በድጋሜ የወጣ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

በድጋሜ የወጣ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ መስፈርቱን የምታሟሉ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡

Event Location Map

Share This Event