Logo
News Photo

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የአእምሮ ጤና ላይ .........

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የአእምሮ ጤና ላይ አተኩሮ እየተካሄደ ባለው ወርክ ሾፕ 3 ጥናታዊ ፅሁፎች የቀረቡ ሲሆን በመጀመሪያ መምህር ብርሀኑ የሻነው የአምሮ ጤና አገልግሎት በኢትዮጲያ በሚል  ቀጥሎም መምህር ዝናቤ ስዩመ የአደንዛዥ እፅ አጠቃቀምና የአእምሮ ጤና ላይ እንዲሁም በመጨረሻ ዶ/ር ሀይለማሪያም ማሞ የህፃናት የአእምሮ ጤናን በተመለከተ ጥናታዊ ፅሁፍ አቅርበው  ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል::

Share This News

Comment