Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዲጂታል ነክ ስራዎችን በመስራት ሀገር-አቀፍ እውቅናን እያተረፈ መጥቷል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዲጂታል ነክ ስራዎችን በመስራት ሀገር-አቀፍ እውቅናን እያተረፈ መጥቷል። ተቋማችን እና መምህራኖቹ በተለያየ ጊዜ የሰሯቸውን ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ስራዎች የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ሳይበርኛ ፕራግራም በሰፊው ዳሷቸዋል።

ዝግጅቱን በቀጥታ መመልከት ላልቻላችሁ ቤተሰቦቻችን እንሆ!!

 https://www.youtube.com/watch?v=nT_Ek5Qez30

Share This News

Comment